
ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው ሥጋ ምንም አይጠቅም።እኔ የነገርኳችሁ ቃል መንፈስ ሕይወትም ነው ። (ዮሐንስ 6፤63)
አንዳን ጊዜ የራሳችን አዕምሮ፣ ፍቃድ ወይም ስሜት ችሎታችን የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት እንቅፋት ይሆናል።እግዚአብሔርን ለመስማትና ለመታዘዝ ስንሞክር አሉታዊ አስተሳሰቦች ተስፋ እንድንቆርጥ ሊያደርገን ይችላል። ዝም ብለናል ግን በአዕምሮአችንና በልባችን ውስጥ ያለውን መንፈስ ቅዱስን በመደማጥ እግዚአብሔር ማረጋገጫ ሲሰጠን መልሱ ምን እያለን እንደሆነ በሰላምና በልበ ሙሉነት እንመለከታለን፡፡
አንድ ጊዜ ስብሰባ ጨርሼ በጣም የሠራሁት ለመጡት ሰዎች ይጠቅማል በማለት ማረጋገጨ ሰጥቼ ነበር፡
፡ ቢሆንም ሁሉም ሰው እንደተደሰተ ሆኖ ተሰማኝ፣ በአሕምሮዬ ውስጥ ደግሜ “”ማንም አልተባረከም እና አብዛኞቹ ምነው ባልመጡ ነበር።””የሚል ስሜት እሰማኝ ነበር፡፡
እኔ አሳዛኝ ውድቀት ሆኖ ተሰማኝ፣ ይህም እግዚአብሔር ለእኔ ያለው ፈቃድ እንዳልሆነ አውቅ ነበር፣ስለዚህ ጸጥ ብዬ መንፈስ ቅዱስ ምን እንደሚል እያየሁ አዳመጥኩኝ. በቅጽበት ትንሽ ድምጽ፣ በውስጤ ፣ እንዲህ ሲል ሰማሁ፣ “”ሕዝቡ እዚህ መሆን ባይፈልግ ኖሮ ባልመጡ ነበር። ቢሀንም ብዙዎች በዚህ መንገድ ባይደሰቱ ኖሮ ትተውት ይሄዱ ነበር ። መልዕክቱን በትክክል አስተላልፍ ለማንም መጥፎ ነገር ለመስበክ አትሞክር፤የድካምህን ደስታ ሰይጣን አኅምሮህን አንድሰርቅ አትፍቀድ “”ባልሰማ ኖሮ በመከራዬ በቀጠልኩ ነበር፤ ነገር ግን የእግዚአብሔርን ቃል ለእኔ ሕይወትን ሰጠኝ፡፡
ከእግዚአብሔር የምንሰማው በአእምሯችን ሳይሆን በመንፈሳችን ነው ። አስታውስ፤ሁል ጊዜ ቆም በልና በአውነት እግዚአብሔር ስለ ሕይወትህ ምን እንደሚነገር ጠይቅ፡፡
ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡ የእግዚአብሔር ቃል ምንጊዜም ሕይወት ይሳጠል ።