በጸሎት መትጋት

‹‹ … በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ›› (መዝ.109፡4)።

ጸሎት አጭርናአሁንም ውጤታማ ነውሊሆን ይችላልና ፣ ነገር ግን ይህ ማለት ለወቅቶችየተራዘመ ለእግዚአብሔር ማናገርና መስማት አስፋላጊና ዋጋ የሌለው ነው ማለት ግን አይደለም። በእርግጠኛነት አስፈላጊ ናቸው። በእርግጥ በየዕለት ጸሎት ላይ በተጨማሪ እኔ የምመከረው ቀኑን በሙሉ ለብቻ ተለይቶ ወይም ለብዙ ቀናት በዓመት ውስጥ ለተከታታይ ጊዜያት በቀጣይነት እግዚአብሔርን በተለየ ሁኔታ መፈለግና ቃሉን ለማጥናት ያስፈልጋል። የጾም ጸሎት ቀናት ለመንፈሳዊነት በጣም ጠቃሚ ሊሆን ይችላል። ምንም እንኳን ጸሎት ቀላልና ምንም የተወሳሰበተደርጎ መታየት የሌለበት ቢሆንም የሚወራበት ጊዜ ደግሞ አለው። አንዳንድ ጊዜ ጸሎት እግዚአብሔር አንድ የተለየ ጉዳይ በልባችን ላይ ከፍ እስኪያድርግ ድረስ የምጥ ያህል ያደክማል። ስለዚህ በዚህ ጊዜ መታገስና የእግዚአብሔርን ድምጽ እስከምንሰማበት ጊዜ ድረስ መስዋዕትነትን ይጠይቀናል። ነገር ግን በተመሳሳይ መጠንቀቅ ያለብን ጉዳይ ሰይጣን ጸሎት ከባድና የተወሳሰበ ነው ብሎ እንዲያሳምነን መፍቀድ የለብንም።

ሰይጣን ሁልጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት ማድረግ ያለውን ክብር ለመዝረፍ በመሞከር ሥራውን ይሰራል። እርሱ እኛ ልባችንን ለእግዚአብሐር እንድናካፍል አይፈልግምና እርሱ በእርግጠኝነት እና የእግዚአብሔርን ድምጽ እንድንሰማ አይፈልግም። እኔ የማበረታታህ ከእግዚአብሔር ጋር በትጋትና በታማኝነት ህብረት እንድታደርግና ከእግዚአብሔር ጋር ባለህ ግንኙነት አንተ ለእርሱ ስትናገርና እርሱ ደግሞ ለአንተ ሲናገርህ የምታገኘውን ባለጠግነቱን ቀላል ያለ እድል፣ ሙላቱን፡ ሽልማቱን ማግኘት እንድትችል አበረታታሃለሁ


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡ ከእግዚአብሔር ጋር በመገናኘት ቀጥል።

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon