ባለ ሮዝ ቀለም መነጽር እና አጉሊ መነጽር

ባለ ሮዝ ቀለም መነጽር እና አጉሊ መነጽር

ስለዚህ ፣ አንተ የምትፈርድ ሰው ሆይ ፣ የምታማካኘው የለህም ፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኮንናለህና ፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና፡፡ – ሮሜ 2፡1

የሌሎች ሰዎችን ስህተት አስመልክቶ ስንናገር እና ስናስብ አብዛኛውን ጊዜ ራሳችንን በተመለከተ እየሳትን ነው ፡፡ ኢየሱስ በራሳችን ሕይወት ውስጥ በርካታ ስህተቶች ሞልተው ሳሉ የሌሎች ሰዎች ሊያሳስበኑን እንደማገይባ ትዕዛእ ሰጥተቷል ( ማቴዎስ 7፡3-5 ይመልከቱ)

መጽሀፍ ቅዱስ ሌሎች ላይ በምንፈረድበት ፍርድ እኛም በተመሳሳይ ራሳችን ላይ እየፈረድን መሆኑን በግልጽ ይናገራል፡፡

እግዚአብሔርን እኛ ስናደረገው ትክክል የሚመስለን እና ሌሎች ሲያደረጉት ፈራጅ የምንሆነው ለምድን ነው ብዬ ጠቅሁት ፤ ጌታ ‹‹ ጆይስ አንቺ ራስሽን የምታይው በባለ ሮዝ ቀለም መነጽር ሲሆን ሌሎቹን ደግሞ የምትመለከችው በአሊ መነጽር በመሆኑ ነው›› ብሎ ለልቤ ተናገረኝ፡፡

እውነት ነው! ለራሳችን ይቅርታ እናደረጋለን ፤ ሌላው ሰው እኛው ያደረግነውን ሲያደረግ ስናይ ለዚያ ሰው ምህረት የለንም፡፡ ይህን ሂደት እንደትቀይሩት አበረታታቿለሁ ሌሎች ሲደረጉት በጎ እኛ ስናደረገው ደግሞ በአጉሊ መነጽ ማየት ተገቢ ነው፡፡ አስቀድሞ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይጨርስ ከዚያ ሌሎቹን በቃሉ እንዴት እንደምትረዱ ትማራላችሁ፡፡


ጸሎት ማስጀመሪያ

መንፈስ ቅዱስ ሆይ የሌሎችን ሰዎች ሕይወት ከመመርመር ይልቅ የራሴን ሕይወት እንድመረምር እርዳኝ፡፡ አንተ እንደምትረዳኝ እና በሕይወቴ ያለውን ብልሹ ነገር ለበጎ እንደምቅይር እና ሌሎችን ለማገዝ እንደማድግ አውቃለሁ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon