አዎ እና አይደለም

አዎ እና አይደለም

ከናንተ ልጁ እንጀራ ቢለምነው ድንጋይን የሚሰጠው ሰው ማን ነው? ዓሣ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? (ማቴዎስ 7፤ 9 እስከ 10)

የምንጠይቃቸውን ትክክለኛ ነገሮች ለማወቅ ሁልጊዜ ብልህ አይደለንም፤ ነገር ግን የዛሬ ጥቅስ ቃል ገብቶልናል እንጀራ ብንለምን እግዚአብሔር ድንጋይ አይሰጠንም ዓሣ ብንለምን እባብ አይሰጠንም ፤ አንዳንድ ጊዜ እንጀራ እየጠየቅን ያለው ስናስብ፣ እንደ እውነቱ ከሆነ፣ እየጠየቅን ያለው ድንጋይ ነው። በሌላ አባባል በእውነት የምናምንበትን ነገር እየጠየቅን ሊሆን ይችላል ትክክል ነው፤ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር እንዲህ ዓይነት ልመና መስጠት ለእኛ ፈጽሞ ስለሚያውቅ ሊሰጠን የሚችል ነገር መጥፎ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡

በፍጹም ንፅህና፣ሊፈፀም የሚችል ነገር የመጠየቅ ስልጠን ለእኛ ያለ እንኳን ቢሆን ዝም ካለን አደገኛ ወይም መጥፎ እንደሆነ መገንዘብ አስፋለጊ ነው ። እንደዚያ ከሆነ እግዚአብሔር ስለማይሰጠን ደስ ሊለን ይገባል፣ እንዲ ባሉ ጉዳዬች፣እግዚአብሔር እንዲ እያለ መልሳችን ይሁን ከሆነ እባብን ወደ ቤት ለማስገባት ያህል ነው፡፡ እግዚአብሔርን ማንኛዉም ነገር ለመጠየቅ ድፍረት እንዲኖረን በእርሱ ላይ መተመመን አለብን፡፡ አንድን ነገር መልስ ከለገኘው፤ ጊዜው መልካም እንደልሆነ ወይም ገና እንደሆነ ማወቅ አለብኝ፡፡ እግዚአብሔር መጥፎ ነገር እንዲያገኝህ በጭራሽ አይፈቅድም ከዚህ የተነሳ መጥፎ አመለካከት እንዲያድርብህ አትፍቀድ ምክንያቱም እግዚአብሔር የምትወደውን ሁሉ አይሰጥህም፡፡

እግዚአብሔር እንድንባረክ ይፈልጋል። እኛ የምንፈልጋውን ብቻ ሳይሆን የተሸለ ነገር ሁሉ እንዲኖረን ይፈልጋል፡፡ በአውናት እግዚአብሔርን ካመንን፣እኛ እሺ ስለን እንደምናደርገው ሁሉ እረሱ ለእኛ አይሆንም በሚለው ጊዜ ልንተማንበት ይጋባል፡፡


ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡ “”አይሆንም”” ወይም«አዎ» ሲል በእግዚአብሔር ታመን፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon