እግዚአብሔር ሁሉንም ዓይነት መንገዶች ይጠቀማል

እግዚአብሔር ሁሉንም ዓይነት መንገዶች ይጠቀማል

ስጦታዎቹ የተለያዩ ናቸው፤ እርሱ ራሱ አንዳንዶችን ሐዋርያት፣ . . . አንዳንዶችን ነቢያት. .
. አንዳንዶችን ወንጌል ሰበኪያን፣ . . . አንዳንዶችን መገቢዎች . . . አንዳንዶችን አስተማሪዎች ሰዎችን ሰጠን ። ዓላማው ፍፁም ምሉዕ በማድረግ ቅዱሳንን ማስታጠቅ ነው። (ኤፌሶን 4 11 እስከ 12)

እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሚነጋገርባቸው መንገዶች አንዱ በሰዎች አማካኝነት ነው ። አንዳንዴ እነዚህ ሰዎች ጓደኞች ወይም የቤተሰብ አባላት ሲሆኑ አንዳንዴም መገቢዎች ፣ መምህራን፣ ወንጌላውያን፣ ሐዋርያት፣ እና ነቢያት እንዲሆኑ ህይወታቸው ውስጥ ያስቀምጣል። እግዚአብሔር እነዚህን ሰዎች በተለይ ምእመናንን ለመርዳትና ለማነጽ ስጦታ ይሰጣተቸዋል። የዛሬ ጥቅስ “ቅዱሳንን ለማስታጠቅ” ይላል።

እግዚአብሔር ከሰጠኝ ስጦታዎች አንዱ ቃሉን የማስተማር ስጦታ ነው ። የማስተማር ስጦታዬ በሕይወቴ ውስጥ ትልቅ በረከት ሆኖልኝ የነበረ ቢሆንም እግዚአብሔር በእርግጥ በእኔ ውስጥ የስቀመጠው ደግሞ ለሌሎች ጥቅም ነው ። አንዳንድ ሰዎች እንደ እኔ እንደማይወዱ በማንኛውም ምክንያት ውሰኔ ይወስናሉ፤እኔ የማስተምርበትን መንገድ አይወዱም፤ እግዙአብሔር ለአገልግሎት እንደ ጠረኝ አያምኑም ወይም አይቀበሉም. ይህንን ሲያደርጉ መንፈስ ቅዱስ በሕይወታቸው ውስጥ ሲያከነውን የነበረውን ስራ ያጠባሉ፡፡ በእኔ በኩል አይደለም ነገር ግን እርሱ ራሱ በእኔ በኩል እንዲፈስ በመረጠው ስጦታ ነው፡፡

በእኔ ላይ ያለው ነገር ለሌሎች አገልጋዮችም እውነት ነው። እግዚአብሔር ስጦታዎችን በውስጣቸው ሲያስቀምጥ ዋጋ አለው ምንጊዜም ልባቸውን የሚከፍቱ ሰዎች ይኖራሉ ለእነዚህ ስጦታዎችና ለሌሎች ለልነበሩ ነው። ከብዙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ቃል ለማንባብ መማር አለብን፡፡ እግዚአብሔር ሲጠቀምበት በሚመርጠው መርከብ ላይ ሊሰጠን በሚፈልገው ለይ በቂ ባልሆንን ጊዜ ስህታት እንሰራለን፡፡

እግዚአብሔር በማንኛዉም በኩል እንዲያናግርህ እንድትፈቅድ አበረታታለሁ የእሱን ሰው በመቃወም ከእርሱ የሚነገረውን መልዕክት ላለመቃወም ይመርጣል፤ቃሉን ለአንተ ለመናገር ይልካል፡፡


የእግዚአብሔርቃል ዛሬ ለአንተ ፦ በተለያዩ ነገሮች መደሰትን ተማር ለሰዎች የሰጣቸው ስጦታዎች ለአንተ ጥቅም ሲባል ነው ።

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon