ከጥንት ጀምሮ ለሚጠብቁህ ከምትሰራላቸው ከአንተ በቀር ሌላ አምላክን አልሳሙም በጆሮአቸወም አልተቀበሉም ዓይንም አለየችሁም (ኢሳይያስ 64፤4)
መንፈስ ቅዱስ በጸሎት ወደ አስደናቂ ኃይል ይመራናል የጸሎት ጥያቄአችን ምንድን ነው? የጸሎት ጥያቄ ጌታ እስኪመልስ ድረስ መጠበቅ፣እና ከዚያም ለእርሱ መታዘዝ።
በእግዚአብሄር ፊት የምንቆይበትና ለመስመት የምንፈቅድበት ጊዜ የለንም ብንል ጥበብ ይጎለናል፤ በጸለይንበት ጊዜ ሊያናግረንና ሊመራን ነው። አርባ አምስት ደቂቃ በአንድ ምግብ ቤት ውስጥ እንቆየለን፡፡ ጊዜ ቢኖረንም ጌታንን የምንጠብቅበት ጊዜ የለንም ።እግዚአብሄርን ስንጠብቅ፣ ልባችንን ወደ እርሱ አቅጣጫ በማዞር፣ እሱን ማክበር፤ለመጠባበቅ በፈቃዳችን ፈቃዱን እንደምንፈልግ ያውቃል ምሪትንም በእርሱ እናገኛለን፡፡
.ልባችንን ወደ እግዚአብሄር በማዞርና በመጠባበቅ ብዙ ጊዜ እንቆያለን እርሱ በዛሬው ቃል ያለው ጥቅስ እንደሚናገረው ጌታ ራሱ ሰውን ለመርዳት ሲል ዝግጁ መሆኑን ያሳያል፡፡
ዛሬ በጸሎቴ ውስጥ የሚጠባበቁት “”እወድሃለሁ፣ ጌታ ሆይ! እኔም አንተን እጠብቃለሁ» ይላል ከዚያም ጊዜ ጀምሮ በራስህ ወይም በፈቃድህ ውስጥ ያለውን ሳይሆን በልብህ ውስጥ ያለውን ነገር መጸለይ አለብህ ። በቅርቡ ጊዜ አንድ ሰው የማውቀውን ነገር እንዲያደርግ እየጸለይኩ ነበር፤ ማድረግ ይችሉ ነበር ፤ወደ ጌታ እንዲጸልዩልኝ እና መጸለይ እንደሚያስፈልገኝ አሳየኝ፡፡
ሌላ ጊዜ ስለ አንድ ችግር ስለ አንድ ሰው ስጸልይ ያየሁት ባህሪይ ግን የችግረቸው መነሻ ምን እንደሆነ እግዚአብሔር ያሰየኝ ነበር፡፡ ራሴን አለመቀበልና ምን ያህል አምላክ እንደሆነ እንዲያውቁ መጸለይ ያስፈልገኝ ነበር ። በጠም ይወደቸው ነበር፡፡ ስላየሁት አንድ አካባቢ እጸልይ ነበር፤ ሆኖም ጌታ ከዚህ የበለጠ ነገር አየ እኔ ካደረግሁት በላይ የእርሱ ጥልቅ ነው ። ስለምናየው ነገር ብዙ ጊዜ እንደምንጸልይ መየት እንችላለን እግዚአብሔር ግን እንዲህ ያደርጋል እርሱን ከጠበቅን በጥልቀት ይመራናል፡፡
ዛሬ ለአንተ ያለው የእግዚአብሔር ቃል: እግዚአብሔርን በመጠበቅ የሚናሳልፈው ጊዜ ካንቱ አይሆንም፡፡