የሚያስጨንቀንን በእርሱ ላይ መጣል እና ልባችንን መከተል

የሚያስጨንቀንን በእርሱ ላይ መጣል እና ልባችንን መከተል

እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። – 1 ጴጥሮስ 5፡7

ለራስህ ልብ እውነት ይሁን ›› የቆየ አባባል ነው፡፡ አባባሉ ይቀጥላል ወቅቱን የጠበቀና ሁላችንም ልናስታውሰው የምንችለው ጠቃሚ የሕይወት ትምህርት ነው ፡፡ በጉዞዎቻችን መሃል ከልባችን ምክር ዘወር ስንልና ልባችን ተከተሉት የሚለን ምክር ስንሰማ ሕይታቸንን አስቸጋሪ ይሆናል፡፡

እያወራሁ ያለሁት ስግብግብነት የተሞላውን ፍላጎታችንን በተመለከተ አይደለም፡፡ እያወራሁ ያለሁት እግዚአብሔር በልባችን ያሰቀመጠውን ፍላጎትን በተመለከተ ነው፡፡ ከሕይወት ምን ትሻለህ ? ለአንት የእግዚአብሔር ፈቃድ ምንድን ነው ? እርሱንስ ለማገኝት እየተጋህ ነው?

በርካታ ሰዎች ብዙ የሚያስጨንቃቸው ነገር ወደ ፊት እንዳይራመዱ እና ልባቸውን እንዳይከተሉ ይዟችኋል፡፡ አንደርስበትም ብለውም እንዲወስኑ አድርጓቸዋል፡፡

መጽሀፍ ቅዱስ የሚያስጨንቀንን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት ይላል፡፡ ልባችሁን እንዳትከተሉ የሚያደርጋችሁ ምንም አይነት የሚያስጨንቃችሁን ነገር ለእግዚአብሔር ልትሰጡት እና እርሱ እንዲፈታው ተውለት፡፡

በእናተ ውስጥ ያስቀመጠውን ፍላጎትን እንትከተሉ ይፈልጋልና እግዚአብሔር የሚያስጨንቃችሁን ተውለት፡፡ እመኑት እርሱ ስለ እናነተ ያስባል፡፡


ጸሎት ማስጀመሪያ

እግዚአብሔር ሆይ ከንጭንቀቴ የተነሳ አንተ በልቤ ያስቀመጥከውን ሀሳብ አልተከተልኩም፡፡ ዛሬ የሚያስጨንቀኝን ሁሉ ላንተ እተዋሁ፡፡ መፍትሄ እንዳለህ አውቃለሁ ፤ በነጻነቴን ልብን እንደከተለም እርዳኝ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon