‹‹ … የማይታየውን እንጂ የሚታየውን ባንመለከት፥ ቀላል የሆነ የጊዜው መከራችን የክብርን የዘላለም ብዛት ከሁሉ መጠን ይልቅ ያደርግልናልና፤ የሚታየው የጊዜው ነውና፥ የማይታየው ግን የዘላለም ነው›› (2ኛቆሮ.4፡18) ።
ጳውሎስ አስቸጋሪ ፈተናና መከራ ውስጥ ቢሆንም እርሱ የሚታየው ባለመመልከት እራሱን ተስፋ መቁረጥ ውስጥ አላስገባም ነበር፡፡ ነገር ግን የሚታየውን ይመለከት ነበር፡፡ እኛም የእርሱን ምሳሌ መከተል ይገባናል፡፡ በዙሪያችን ያለውን የሚታየውን ከመመልከት ፈንታ መንፈስ ቅዱስ የሚሠራውን መመልከት ያስፈልገናል፡፡ እርሱ ከችግራችን ይልቅ በእግዚአብሔር መልስ ላይ እንድናተኩር ይመራናል፡፡
ሁለት ሰዎች ቃሉን ያነባሉ፡፡ አንደናው በሥጋዊ ጆሮው የሚሰማው ከሌለናው በመንፈሳዊ ጆሮው ከሚሰማው በተለየ ይሰማል፡፡ ለምሳሌ 3ኛው ዮሐ.2 እንዲህ ይላል ‹‹ … ወዳጅ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ››። ያላደገ ሥጋዊ በክርስቲያን (እስከአሁን በስጋዊ ተድላና ፍላጎት የተማረከ) ስለ የብልጽግናና የፈውስ የተስፋ ቃል ምናልባት ሊደነቅ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ይህ በዚህ ጥቅስ የሚሰሙት ጠቅላላ ጉዳይ ነው፡፡ እናም ስለዚህ ጉዳይ እንዲህ ይላል ‹‹ዋው! እግዚአብሔር ይመስገን! እርሱ ሊያበለጽገኝና ሊፈውሰኝ ወዷል››፡፡
ነገር ግን እግዚአብሔር ለህይወታቸው ዓላማ የተዘጋጀ ልብ ያላቸው በተጨማሪ የዚህን ትቅስ ሙሉ ሃሳብ እንዲህ ሲሉ ይሰማሉ ‹‹ በነፍስህ ጭምር ጤና እንዲሰጥህና እንዲከናወንልህ›› የሚለውን ጭምር ይሰማሉ፡፡ እነርሱም ይህንን ክፍል የሚረዱት እግዚአብሔር ብልጥግናና ፈውስ እንደሚሰጣቸው ሁሉ በነፍሳቸውም እንዴት እንደሚበለጥጉ ጭምር ነው፡፡
እግዚአብብሔር የሚናገረውን በእውነተኛነት ለመስማት የተከፈተ ጆሮ እንዲኖርህና ከእግዚአብሔር ጋር በምታደርገው ቀጣይነት ያለው ጉዞ ወደ ብስለት እያደግህ እንደትሄድ ጸልይ፡፡
ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡ እርሱ በቃሉ ለአንተ የሚናገረውን ሙሉ ትርጉሙን ለመስማት እንዲሆንልህ እግዚአብሔር መንፈሳዊ ጆሮህን እንዲከፍት