አእምሮና አንደበት

. . . በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና፡፡ ማቴ 12 34

የዛሬው ጥቅስ ስለአንዲት ሴት በሚገለገልበት ኮንፍራንስ ላይ የተገኘችንና ስለችግሯ ማሰብንና ማውራት ማቆም ያቃታትን አስታወሰኝ፡፡ ምንም በእነዚያ ጉዳዮች ላይ ማተኮር እንደሌለባት ብትማርም ለማድረግ አልቻለችም፡፡ መጥፎና ጥሩ ያልሆነ ሃሣብ ማሰብ ማቆም እንዳለባት ብታውቅም ያንን ግን ለማድረግ አቅም አጣች፡፡

ይቺ ሴት እንደነገረችኝ ከሆነ በእንደዚህ ዓይነት ችግር ውስጥ ያለፉትን ሴቶች የሕይወት ተሞክሯቸውን ለእርሻ አካፍለዋታል፡፡ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር እንደተናገራት አረጋግጣለች፡፡ እርሱ ተናግሯቸው ነበር፡፡ እነርሱ ታዘዙ እርሷ እንደተነገራት አረጋግጣለች፡፡ እርሱ ተናግሯቸው ነበር፡፡ እነርሱ ታዘዙ እርሷ ግን አልታዘዘችም፡፡ እነርሱ አእምሮአቸውን በእግዚአብሔር ቃል አድሰዋል፡፡ እርሷ ግን ችላ በማለት ችግሯ በነፍሷ ውስጥ ጠልቀው በመግባት እንድትቀጥል ፈቀደችለት፡፡

ማንኛውም በአእምሮአችን የሰበሰብነው ነገሮች ሁሉ አድሮ በመጨረሻ በአፋችን መውጣቱ አይቀርም፡፡ ምክንያቱም ይችህ ሴት እግዚአብሔርን ለመታዘዝ እምቢ በማለትና ስለችግሮቿ ማሰብንና መናገርን ስላላቆመች ማምለጥ ከማትችልበት እሥር ቤት ነው ያለችው፡፡ ስለምንፈልጋቸው ነገሮች እናስባለን ደግሞ እናወራለን ሃሣቧንና ቃሏን እግዚአብሔርን በመፈለግ ላይ ማድረግ ነበረባት፡፡ እርሷ ግን ሁኔታዎችንና ችግሮቿን ለማሸነፍ ጥረት ላይ አደረገች፡፡

እግዚአብሔርን በመፈለግ ሕይወት ውስጥ ሆነህ ስለእግዚአብሔር በማሰብና በመናገር እና መንፈስ ቅዱስ የአንተን አእምሮና አንደበት አንተ እንድታተኩርባት በምፈልገው እንዲሞላ እንድጠይቅ አበረታታሃለው፡፡


ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- ዛሬ ስለሚያስደስቱህ ነገሮች እንጂ ስለሚያሳዝኑ ነገሮች አታስብ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon