አጥብቀህ ጽና

አጥብቀህ ጽና

ወንድሞች ሆይ እኔ ገና እንዳልያዝኩት እቆጥራለሁ፣ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፣ በኋላዬ ያለህ የእርሳው በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፣ በክርስቶስ ኢያሱስ ከፍ ከፍ ያለህን የእግዚአብሔርን መጥራት ዋጋ እንዳገኝ ምልክትን እፈጥራለሁ፡፡ ፍል 3፡ 13-14

ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ሕብረት የሚያድግና ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ በሚያልፍ ነው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት አድርጎ ያጠናቀቀ ሰው የለም፡፡ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር ጋር ስላለው ግንኙነት ወይም ኅብረት ገደብ ስላለው ሁልጊዜ እናድጋለን፣ እርሱን የመስማት ችሎች እያደገና እየተሻሻለ ይመጣል፡፡ በጊዜና በልምምድ የልባችንን ሃሣብ ለእርሱ በመስማትና ከእርሱ የመስማት ልምምዳችን አድጎ ድምፁን የመስማትና ምን ለማለት እንደፈለገ እየተረዳን እንመጣለን፡፡ በፀሎታችንም የሥልጠና ማስረጃ የምንቀበል ባለሙያ ስለማንሆን ሁልጊዜ ከመማር አናቆምም፣ እግዚአብሔር ለመገናኘት፣ ልምምዳችን ግን እየተሻሻለና እየበለፀገ ይሄዳል፡፡

እግብህ ጋር ባትደርስም እግዚአብሔር ብሉ ዓላማና ዕቅድ ለአንተ ስላለው በደረስክበት ደረጃ ሁሉ እግዚአብሔርን በማመስገን በመንገዱ ላይ ስለገባህ ወደፊት መቀጠል አለብህ፡፡ እድገትናለውጥ ባሳህ መጠን በትክክለኛው የዕድገት መንገድ ላይ እንኳን ገባህ እንጅ በመንገዱ ብትራመድ፣ ብትሮጥ በጽናት ቀጥል እንጅምንም ችግር የለውም፡፡

ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- በመንገዱ ላይ እስካለ መልካም ነው፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon