የእኛ ከሁሉ በላይ የሆነ ፍላጎት

የምራራላቸውም ይመራቸዋልና በወዛም ምንጮች በኩል ይጎዳቸዋልና አይራቡም፣ አይጠሙም ትኩሳት ወይም ፀሐይ አይጎዳቸውም፤፤ ኢሣ 49 10

እግዚአብሔር ከእርሱ በላይ ምንም ነገር እንድንፈልግ አይፈቅድም፡፡ ይህ ማለት ነገሮችን መፈለግ የለብንም ማለት አይደለም፡፡ በእርግጥ ነገሮችን እርሱን ከምንፈልገው አስበልጠን እምንፈልግ መሆን የለበትም ለማለት ነው፡፡ እርሱ ለእኛ ያለው ፍላጎት በእውነተኛ መገኘቱ ውስጥ ዕለት ዕለት በእያንዳንዱ ጉዳዮቻችን በእምነት ተማምነን እንድንኖር ነው፡፡ የዛሬው ጥቅስ ስላልተጨበጠ ምኞት ይናገራል፡፡ ሁላችንም ለእግዚአብሔር ጥማት አለን፡፡ ነገር ግን እርሱ በእርግጥ እርሱ እንደሚወደን ካላወቅን በቀላሉ እንሳሳታለን፡፡ ከሩቅ ያለ የሚስል ውሃ በምድረ በዳ መንገድ ያሉትን መንገደኞች ያታልላል፡፡ ሰይጣን በእውነት ባማያረኩን ነገሮች ላይ እንድናተኩር በማድረግ ያታልለናል፡፡ ከእግዚአብሔር ውጭ እኛን የሚያረካን የለም፡፡ ስለዚህ በልባችን ሃይብ እርሱን በመፈለግ ላይ ልናደርግ አለብን፡፡ የፍላጎታችን መጀመሪያ እርሱን ብናደርግ እርሱም የእኛን ፍላጎት፣ ሃሣባችን፣ ንግግራችን፣ ምርጫችን፣ ጥማታችንን በትክክል በማርካት ከመንገዱ እንዳንወጣ ይረዳናል፡፡

እኛ ከእርሱ ፈቃድ ውጭ የሆኑ ፍላጎቶች አሉን፡፡ እርሱም እነዚያን መገኘት ይፈልጋል፡፡ የእርሱን ሬት (መገኘቱን) ብንፈልግ የእርሱ እጅ ሁልጊዜ ተከፍቶልን እናገኛለን፡፡ ይሁን እንጂ በቀላሉ የሚያሳስቱን ነገሮች ብንፈልግ ደግሞ ምናልባት ሕይወታችን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥና በማይጨበጥ ምኞት እኛ የፈለግነው የሚመስል ነገር ግን ምንም ውሃ የሌለበት ባዶ ምንጭ ይሆናል፡፡


ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- እግዚአብሔር የምትፈልገውን ሁሉ ነገር አለው፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon