በማንኛውም ጊዜ የትም ቦታ

በማንኛውም ጊዜ የትም ቦታ

ያለማቋረጥ በጸሎት መትገት ። (1 ተሰሎንቄ 5፤17)

በማንኛውም ጊዜ ፣በየትኛውም ቦታ መጸለይ እንችላለን ። መመሪያዎቻችን “”ጸልዩ ሁል ጊዜ፣ በየአጋጣሚው፣ በየወቅቱ”” እና “”ያለ ማቋራጥ መጸለይ”” ነገር ግን ቀኑን ሙሉ በማውራት ማሳለፍ እንደማንችል እናውቃለን እንዲሁም በውስጠችን ጌታን ማዳመጥ። ሕይወታችንን መምራት ከልቻልን ዘወትር ጸሎት ያስፈልጋል ምክንያቱም ጸሎት የሕይወት እስትንፈስ ነው፡፡ ነገሮች ቀላል አንዲሆኑ እና ጸሎት የሕይወት ክፍል እንደመሆናችን መጠን በመንገዳችን ሁሉ መጸለይ ያስፈልገናል፡፡እንዲያውም ልክ እንደ አካላዊ ሕይወታችን በመተንፈስ እንደሚጸኑ፤መንፈሳዊ ሕይወታችንን በጸሎት መጠበቅ ይኖርብናል። ጮክ ብለን መጸለይ ወይም ዝም ብለን መጸለይ እንችላለን ። ቁጭ ብለን መጸለይ እንችላለን ቁልቁል ቆመን በሕይወታችን እግዚአብሄርን እያነጋገርን ማዳመጥ እንችላለን እየተንቀሳቀስን ወይም ቀና እያለን መጸለይ እንችላለን ። ገበያ ስንወጣ መጸለይ እንችላለን፤ ቀጠሮ መጠበቅ፣ በንግድ ቦታ ስብሰባ ላይ መሳተፍ, ማድረግ የቤት ውስጥ ሥራዎችን መሥራት፣ መኪና መንዳት ወይም ገለችንን ስንታጠብ ። በእንደዚህ ያሉ ቦታዎች መጸለይ እንችላለን፤ “”ጌታ ሆይ ላደረግከው ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ”” ወይም “”እግዚአብሄር እፈልጋለሁ እርዳኝ”” ወይም “”ኢየሱስ፣ በጣም አዝና የምትታይን ሴት እርዳት። እንደ እውነቱ ከሆነ፣ የዚህ አቀራረብ ጸሎት ሰይጣን እንድንረሰ ይፈልጋል፡፡ እኛም ዛሬ ነገ በማለት ተስፋ በመቁረጥ መጸለይን እንረሳለን ። ወዲያው አንድ ነገር ልብህ ሲመጠ እንድትጸልዩ አበረታታችኋለሁ ። ይህም ቀኑን በሙሉ ከአምላክ ጋር ተቀራርበህ ለመኖር ይረዳሃል ።


ዛሬ ለአንተ ያለው የእግዚአብሔር ቃል፤ ከእግዚአብሔር ጋር የማየቋርጥ ግንኙነት አድርግ

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon