ስማኝ ተስፋ መቁረጥ

በአንድም በሌላ መንገድ ከቀኖቻችን መካከል በአንዲቷ ጫን ያለ ተስፋ መቁረጥ መቼም ሳይገጥመን አልቀረም፡፡ በእርግጥም በሳምንቱ መካከል የሆነ ተስፋ መቁረጥ ሳይገጥመን ከሰነበትን እሰየው ነው፡፡ እንዲያ ካልሆነ ግን ይገርማል! በየዕለቱ በሆነ የህይወት ገጠመኝ ውስጥ ልናልፍ ግድ ነው፡፡ ያሰብነው ጉዳይ እንደምናስበው ሆኖ ካላገኘነው ሊከፋን ግድ ነው፡፡

አውርድ
Straight Talk On Discouragement AMHARIC
Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon