እግዚአብሔር በውስጣችን ተነሳሽነት ይናገራል

እግዚአብሔር በውስጣችን ተነሳሽነት ይናገራል

ብዙሀን የሚያቋርጥም ጭንቀት በልቤ አለብኝ ስል በክርስቶስ ሆኜ እውነትን እናገራለሁ፣ አልዋሽምም ሕሊናዬም በመንፈስ ቅዱስ ይመሰክርልኛል፡፡ ሮሜ፡ 9÷1

በዛሬው ጥቅስ ጳውሎስ ስለውስጥ ‹‹ተነሳሽነት›› በመንፈስ ቅዱስ የሚደረግ ፍላጎት ወይም መነሳሳት እግዚአብሔር ለእኛ ከሚናገርባቸው መንገዶች አንዱ ነው፡፡

እንዲህ አይነቱ መነሳሳት በሕይወቴ ገጥሞኝ ያውቃል፡፡ አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር በረሃብ ስር ለወደቁ ሰዎች ትናንሽ የምግብ ክፍያ፣ ሰልባጅ እንዲወሰድላቸው በውስጡ ይሞላል፡፡ ነገር ግን በድምፅ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዳደርግ አልሰማውም፡፡ ከውስጥ ከሚገፉኝ በቀር ጌታ በታዛዥነቴ ተጠቅሞ የበለጠ ስለ ባሕሪው፡፡ እያንዳንዱ በሕይወትሽ ዘመን በምድር የምታደርገው ነገር ልክ እንደ አዝርይት ነው፡፡ የምበልጥ ምርጥ ዘር ከዘራሽ በጣም የበለጠ ፍሬ በሕይወትሽ ታጭጃለሽ አለኝ፡፡

ሌላው ምሳሌ ደግሞ በቅርቡ መንፈስ ቅዱስ አነሳሳኝና በኢ-ሜይል ከአመታት በፊት ለማውቃ ሴት አገልጋይ የማበረታቻ መልዕክት ስልክላት ወዲያው የማረጋገጫ መልዕክት ምላሽ ልካልኝ አንቺ የፃፍሽልኝ ለሚወሰነው ውሳኔዬ እንደ ማረጋገጫ መልዕክት ነው ብላ መለሰችልኝ፡፡ በውስጣችን ተነሳሽነት እግዚአብሔር ሳያበረታታንና ሲመራን በየቀኑ እያስደነቀንና እያደሰን ወደፊት እንቀጥላለን፡፡ ከእግዚአብሔር ለመስማት ስንማር ይህንን ትህትና የተሞላ የውስጥ መነሳሳትን መከተል አለብን፡፡


ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- ለእግዚአብሔር ድምፅ ግድ ይበልህ መንፈስ ቅዱስ እንድታደርግ ሲገፋፋህ አድርገው፡፡ ነገሩ ምን ያህል ትንሽ ቢሆን ግድ አይበልህ አድርገው፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon