
የሰው አካሄዱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው እንግዲያስ ሰው መንገዱን እንዴት ያስተውላል (ምሳሌ፣20፡24)
እኔና ዴቭ እግዚአብሔር የቴሌቪዥን አገልግሎት እንድንጀምር ሲጠራን ሲሰማን፣ በዚህ አቅጣጫ እርምጃ መውሰድ የጀመርነው በእምነት ነበር ። ያለዚያ በገንዘባችን ማድረግ አንችልም ነበር፤ስለሆነም እኛ ያደረግነው የመጀመሪያው በፖስታ መለኪያ ዝረዝራችን ላይ ላሉት ጓዳኖቻችንና አገልጋዮችን መጠየቅ ነበር፡፡ እኛ መጀመር ስለምገባን እግዚአብሔር ለልባችን እንደተናገረ ተሰማን የተቀበልነው ገንዘብ መጠን በትክክል እንደሰብነው ነው ።
ከዚያም ሌላ እርምጃ ወሰድን ።ሰራተኛ የስፈልገን ነበር እግዚአብሔር ሰጥቶናል ። አንድ ሰው በቴሌቪቭን ስለመኖሩ እግዚአብሔር ከመነገሩ ከሦስት ወር በፊት ለቴሌቪዥን አዘጋጅነት ጥያቄ አቅርቧል፡፡ እኛ ቴሌቪዥን ስላልነበር የእርሱን አገልግሎት አንፈልግም ብለን ነግረነዋል፡፡ ጊዜው ሲደርስ ያንን ሰው አስታውሰን አንድ እንደለን እንኳን ከማወቃችን በፊት እግዚአብሔር ፍላጎታችንን እንደሟላልን ተገነዘብን፡፡
ቀጥሎ የወሰድነው እርምጃ በሳምንት አንድ ጊዜ በጥቂት ጣቢያዎች የአየር ሰዓት መግዛት ነበር ።ፕሮግራሞቹ ለራሳቸው እንደ ከፈሉ እና ከነሱ ጥሩ ፍሬ እንዳአየን ተጨማሪ ጊዜ ገዝተናል። በመጫረሻ በየቀኑ ቴሌቪዥን እንፈልጋለን አሁን በዓለም ዙሪያ የሚተላለፍ እና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን በጸሎት የሚረዳ ዕለታዊ ፕሮግራም አለን፡፡
እግዚአብሔር እኔንና ዴቭን በአንድ እርምጃ መርቶን ነበር እናንተንም እንደሚመራችሁ ነው፡፡ በእምነት እርምጃ በወሰድን ቁጥር እግዚአብሔር ሞገስን ፤ እናም ሞገስንም እንድትጠበ ቁ እመክራለሁ፡፡ እግኢዘብሔረ ፍላጎታችሁን ቀድሞ ያውቃል፡ ከዚያም እርሱ መልስ አለው፤ ስለሆነም ፍርሃት በርኅን ሲያንኳኳ፤በእምነት መልስና ታላላቅ ነገሮችን ታደርገለህ፡፡
የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፤ የሚመራግ የሚመራህ እግኢዘብሔር እንደሆነ እርግጠኛ ሁን ሞገሱን ይሰጥሃል።