የእምነት ሥጦታ

የእምነት ሥጦታ

ለአንዱም በዚያው መንፈስ እምነት ….. በአንዱ መንፈስ ይሰጠዋል፡፡ 1 ቆሮ 12÷9

እግዚአብሔር የእምነት ሥጦታ የምሰጠው ለየት ላለ ጉዳይ በጣም አስቸጋሪ የምስዮናዊነት ጉዞ ወይም በጣም ፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ለሚያልፉ ለተወሰኑ ግለሰቦች የምሰጥ እንደሆነ አምናለሁ፡፡ በሰዎች ሕይወት ይህ ሥጦታ ስሰራ ለሌሎች የማይቻል ነገር ስመስል እነርሱ ግን በመታማኝነት በእግዚአብሔር ያምናሉ፡፡ ሌሎችን ተስፋ በምያስቆርጥና እንዲያጡም አስደንጋጭና አስፈሪ በሆነ ነገር ውስጥ ሙሉ በሙሉ በነገሩ እምነት አላቸው፡፡

በዚህ የእምነት ሥጦታ የምሠራ ግለሰብ ሌሎች ይህ ፀጋ የሌላቸው ሰዎች እምነት የሌላቸው ወይም እምነት የጎደላቸው እንዳይመስሉት መጠንቀቅ አለበት፡፡ የእምነት ሥጦታ በግለሰቦች ሕይወት የምሰራው ለዓላማው እስከሆነ ድረስ እግዚአብሔር ያልተለመደ የእምነት ኃይል በመስጠት ዓላማውን እንዲያከናውን ያረጋግጥለታል፡፡

እግዚአብሔር ድፍረትንና መደላደልን ለሌሎች ለመስጠት እግዚአብሔር በዚህ ፀጋ ይጠቀማል፡፡ ነገር ግን ያ ግለሰብ ሁልጊዜ ትሁትን እግዚአብሔርን ስለሥጦታው ልያስመሰግነው ይገባል፡፡ ሮሜ 12÷3 ‹‹በፀጋው ወይም ፍለጋ ከሌለው ከእግዚአብሔር ምህረትን እንደተቀበልኩት ፀጋ እያንዳንዱን ሰው ምንም ከእርሱ ወይም በራሱ የሆነ መስሎት እንዳያስብ አስጠነቅቃለሁ፡፡ ነገር ግን ሁሉም እራሱን በመግዛትና በመቆጣጠር እግዚአብሔር እንደሰጠው በእምነቱ ልክ ያገልግል፡፡

እግዚአብሔር ሁልጊዜ የምገጥመንን ማንኛውንም ተግዳሮት ለመግጠም የሚያስችለንን እምነት ይሰጠናል፡፡ የእምነት ሥጦታ ግለሰብን ከተለመደው ሁኔታ በላይ ድፍረት በዚህ ፀጋ የሚያገለግል ሰው ድፍረቱ ከእግዚአብሔር የተሰጠው ሥጦታ መሆኑን ለማስገንዘብ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን ማመስገን አለብን፡፡


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡- አስቸጋሪ ነገሮችን ለመሥራት የሚያስችልህን የእምነት ፀጋን የሰጠህን እግዚአብሔርን አመስጋኝ ሰው ሁሉን፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon