አጋዥ አለህ

አጋዥ አለህ

እኔም አብን እለምለሁ ለዘለዓለም ከእናንተ ጋር እንድኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፡፡ ዮሐ 14÷16

ብዙ ሰዎች እየሱስን እንዲአዳኛቸውና የሕይወታቸው ጌታ አድርገው ተቀብለዋል፡፡ ወደ እግዚአብሔር መንግሥትም (ወደ መንግስተ ሰማይ) ይገባሉ፡፡ ነገር ግን በምድር ላይ የመንፈስ ቅዱስን ብቃትና እግዚአብሔር ለሕይወታቸው ያቀደውን ስኬት አይለማመዱም፡፡ በቀላሉ ለማስቀመጥ ብዙዎች በራሳቸው መንገድ ወደ መንግሥተ ሰማይ እየተጓዙ ናቸው፡፡ ነገር ግን በመንገዳቸው ደስተኞች አይደሉም፡፡

እኛ ብዙውን ጊዜ ገንዘብ ያላቸው ሃኪሞች፣ ሥልጣን ወዳላቸው ኃይል ወይም ብርቱ ወደ ሆኑ ሰዎች ስንመለከት ሰላም ያላቸው ይመስለናል፡፡ ነገር ግን ብዙ ሰዎች የተሳካላቸው የሚመስሉ ሠላም ደስታ ቅሬታ የሌላቸው እና ሌሎች በረከቶች ይጎድልባቸዋል፡፡ እንደነዚህ ያሉ ሰዎች ሙሉ በሙሉ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ላይ ማረፍን ያልተለማመዱ ናቸው፡፡

በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ በእግዚአብሔር ላይ መደገፍ የደካማነት ምልክት ይመስላቸዋል፡፡ ነገር ግን እውነታው በመንፈስ ቅዱስ ውስጥ ያለውን አቅም በመጠቀም እነርሱ በኃይላቸው በመሥራት መፈፀም የማይችሉትን ለመፈፀም የሚረዳ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሲፈጥረን ምንም እንኳ የራሳችን ኃይል እንዲኖረን አድርጎ ቢሆንም የራሳችን ድካም ስለሌለን በእርሱ መደገፍና እርዳታው ያስፈልገናል፡፡ እርሱ ልንረዳው ስለምንፈልግ እውቃለን ለዚያም መለኮታዊ አጋዥ የላከልን መንፈስ ቅዱስ በእኛ ውስጥ እንዲኖር ያደረገው ለዚያ ነው፡፡

እኛ አብዛኛውን ጊዜ በእጦት እንታገላለን፡፡ ምክንያቱም ለእኛ የቀረበውን አጋዥ ካመቀበላችን የተነሣ ነው፡፡ እኔ በእርሱ ላይ እንድትደገፍ አበረታታሃለሁ፣ በራስህ ጉልበትና ጥንካሬ አይደለም፡፡ ምንም አይነት ሁኔታ ይግጠምህ በጉዳዩ ውስጥ ብቻህን መሄድ ወይም መግባት የለብህም፡፡ ከረዳትህ ጋር ሆነ እንጅ፡፡


ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- ከእግዚአብሔር ጋር ሆነ ክፉ ቀን ብቻህን ሆነ ካለእርሱ ያሳለፍከው መልካም ቀን ይበልጣል፡፡ ዛሬ መንፈስ ቅዱስ ሊነገርህና ልረዳህ በማንኛውም መንገድ እርዳታ ሲያስፈልግህ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon