መንፈስ ቅዱስ ለኅብርት ይነቀቃል

መንፈስ ቅዱስ ለኅብርት ይነቀቃል

ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ፡፡ ኤፌ. 4÷30

የዛሬው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስና በዙሪያው ያሉት አውድ የሚያስተምሩን ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ኅብረትን አያያዛችን እንደሚወስነው ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ አያያዛችንን ጥሩ ባልሆነ መንገድ ከሆነ መንፈስ ቅዱስ ያዝናል፡፡

ብዙ ጊዜ በጣም ለሚቀርቡን ሰዎች መጥፎ አያያዝ የሆነ ልማድ ያዳብርብናል፡፡ በተለይ ደግሞ ጥሩ ስሜት በማይሰማን ወቅት በቂ እንቅልፍ ስናጣ፣ ደስ ባልተሰኘንባቸው ቀናት፣ መጥፎ ዜና ስንሰማ፣ ቅር ሲለንና ስንበሳጭ ጊዜ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር እርስ በርሳችን በጥሩ ሁኔታ ሁልጊዜ እንድንቀባበል ይፈልጋል፡፡ ጥሩ ስሜትና ደስ ባለን ጊዜ ብቻ አይደለም፡፡ እኔ ለምንድን ነው ባሌንና ልጆቼን በመጥፎና ጥሩ ባልሆነ መንገድ ለሌሎች ሰዎች በጣም እየተጠነቀቅኩ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ እሚገርመው ሌሎች ሰዎች እንዲህ አይደለም፡፡ መንፈስ ቅዱስ ለጥያቄዬ በፍጥነት እንዲህ ብሎ መለሰልኝ ሌሎች ሰዎችን ለማስደሰት ስለምትፈልግ ጥሩ ያልሆነ ስሜትሽን ቶሎ ብለሽ ስለምትቆጣጠሪ ነው አለኝ፡፡ ነገር ግን ከራሴ ቤተሰብ ጋር ስሆን ቀድሞም ከእነርሱ ጋር ኅብርት ካለኝ ሰዎች ነፃነትን በመጠቀም ግልጹን እውነተኛ ባሕሪዬንና ጉድለትንና በመንፈሳዊ ጉዳይ አለመብሰልን ገልጨ እኖራለሁ፡፡ በእርግጥ እራሴን መርዳት እንደማልችል እራሴን አሳምኛለው በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ስወድቅ ቁጣዬን አፈነዳለሁ፡፡

በገንዘብ ጉዳይ ውጣውረድ ውስጥ ስገባ በሥራ ቦታ የሆነ ነገር ሲሆን ወይም የሆነ ችግር በቤት ውስጥ ሲገጥመኝ እነዚህን ብስጭቶቼን በቤተሰቦቼ ላይ በቁጣ እወጣዋለሁ፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በንዴትና ጥሩ ባልሆነ መንገድ እነርሱን አቀርባቸዋለሁ፡፡ በእኔ ምክንያት ስለተቃና ችግር እኔን በሚመለከት ጉዳይ እነርሱ ላይ ጥሩ ያልሆነ ባሕሪ አሳያቸው ነበር፡፡ አሁን ግን ችግሩን እንድጋፈጥና በመፀፀት በአመስጋኝነት እግዚአብሔር ረድቶኝ ነፃ ወጥቻለሁ፡፡

ኅርቶቻችን ካሉን ጥቂቶች ሃብቶቻችን ዋነኛው እርሱ ነው፡፡ እግዚአብሔርም ዋጋ እንድንሰጣቸው ይፈልጋል፡፡ መንፈስ ቅዱስም ለተከፈተ ልብ ወደ እርሱ ከቀረብን ተስፋ መቁረጣችንን መቆጣጠር እንድንችል ይረዳናል፡፡ በእርግጥ የፈለገውን ችግር ሳያሳየንም እንጋፈጣለን፡፡


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡- በውስጥህ ለሚሰማ ብስጭትና ተስፋ የመቁረጥ ስሜትህ ሌሎች አብሮ ዋጋ እንዲከፍሉ አታድርግ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon