ልሳንን መተርጎም

ልሳንን መተርጎም

ለአንዱም በልሳኖች የተነገረውን መተርጎም ይሰጠዋል 1 ቆሮ. 12÷10

በጉባኤ አምልኮ ውስጥ የሆነ ሰው በልሳን ሲናገር ተመልከቱ መተርጎም አለበት፡፡ 1ኛ ቆሮ 14÷27 መሠረት አንዳንድ ጊዜ የልሳናቱ መልዕክት መረዳት ወይም ትርጉም ይሰጠኛል፡፡ አድማጮችን እግዚአብሔር የፈለገው ወይም ሊናገራቸው የፈለገውን እንደ ግምት ወይም እንደ እውቀት በመንፈሴ ላይ ይመጣልኛል፡፡

ለብዙዎች የክርስትና ክፍሎች እነዚህ በቀላሉ ምሥጥራዊ ነገሮች ናቸው፡፡ ምክንያቱም እነርሱን አስመልክተው ትምህርት አይሰጥም፡፡ በአስቸጋሪ ጊዜያት ውስጥ ስናልፍ እና ከእግዚአብሔር የመለኮታዊ እርዳታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ማግኘት የሚገቡን እንዳሉ አምናለሁ፡፡ በጣም አስፈላጊው ጉዳይ መመኘት የሌለብን ከፍርሃት የተነሣ በመታለል ስለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፀጋ ሥጦታ ዝግ አእምሮ ይዘን ጊዜአችንን እንዳንጨርስ አስፈላጊ አይደለም፡፡

ጳውሎስ አማኞች በልሳናት እንዲፀልዩና እንዲተረጎምላቸውም እንዲፀልዩ ያበረታታቸዋል፡፡ እና እኛም እንዲሁ ማድረግ እንደሚገባን አምናለሁ፡፡ የልሳናት መተርጎም ሥጦታ ካለን በግል ፀሎታችን ጊዜ በልሳኖች ምን ብለን እየፀለይን እንደሆነ የበለጠ መረዳት እንዲኖረን ይረዳናል፡፡ ልሳንን መተርጎም ቋንቋን ከመፍታት የተለየ ነው፡፡ በልሳን ትርጉም ጊዜ ቃል በቃል የምንረዳው ሳይሆን በአጠቃላይ ሃሣብ ላይ ተመስርቶ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የምናገረው ነው፡፡ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፡፡ በልሳን ትርጉም ጊዜ ቃል በቃል የምንረዳው ሳይሆን በአጠቃላይ ሃሣብ ላይ ተመስርቶ እግዚአብሔር ለሕዝቡ የምናገረው ነው፡፡

እግዚአብሔር መንፈስ ነው፡፡ እኛ ደግሞ መንፈሳዊ ማንነት ስላለን ስለዚህ በመንፈሳችን እግዚአብሔር በመንፈሳችን ለእና የሚለንን መረዳት አለብን፡፡ እነዚህን በመንፈሳችን እግዚአብሔር በመንፈሳችን ለእኛ የሚለንን መረዳት አለብን፡፡ እነዚህን ነገሮች እንድታጠና እና እግዚአብሔርም፡፡ ድንቅ የሆኑ ሥጦታዎችን ማወቅ እንድትችል እንዲረዳን ጠይቀው፡፡ በጣም አስፈላጊና ጠቋሚው ነገር የተከፈተ አእምሮ ኖሮህ የመንፈስ ቅዱስን ምሪት እንድትከተል እንዲረዳህ በእግዚአብሔር ፊት መፀለይና መፈለግ ነው፡፡


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ- ወደ መረዳቱ እንዲመራህና የተደበቀውንና ምስጥር የሆነውን ነገር እንዲያስረዳህ በድፍረት እግዚአብሔርን ጠይቅ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon