እራስህን ግዛ እንጂ ልቅ አትሁን

እራስህን ግዛ እንጂ ልቅ አትሁን

….. ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት፡፡ 1 ጢሞ 5÷6

አንድ ወቅት የምፈልገውን ዓይነት ቀለበት አገኘውና ትንሽ ባጠራቀምኩት ገንዘብ ልገዛ አሰብኩና ትንሽ ጊዜ ወስጄ ስለጉዳዩ ፀለይኩ ውስጤን ሳዳምጥ ፈጥኘየ እንዳልገዛ ገፋፋኝ ከዚያ እንዲህ ብዬ ፀለይኩ እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቀለበት ብገዛ ለእኔ መልካም ነው; ጌታ ሆይ አንተ በዚህ ገንዘብ የፈለከውን አድርግ ያልከኝን እንዳማደርግ ታውቃለህ ነገር ግን ፈቃድህ ከሆነ ቀለበቱን እፈልጋለሁ፡፡

እንዳልገዛው የምያደርገኝ ምንም ነገር እንደሌለ ብርቱ እምነት አደረብን ለመግዛት ወሰንኩ፡፡ ነገሩ መልካም ይሆናል ብዬ ነበር፡፡ ነገር ግን ከዚያ ቀለበት የምሻል አምባር ነበር፡፡ ሻጩ ግን ይሄ ተሸጠ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ምናልባት እስከ ነገ ብቆይ ነው፡፡ አምባሩ ደግሞ ከአንቺ ላይ በጣም ያምራል /ይሄዳል/ አለኝ፡፡ በጉዳዩ አመኔታውና ነገር ግን ዴቭ (ባለቤቴን) ጠርቼ እርሱ ምናልባት አብሮኝ መርጦ እንዲገዛልኝ አብረው ሄድኩ፡፡

ዴቭም አየና መልካም እንደሆነና ከፈለኩ መግዛት እንደምችል ነገረኝ፡፡ አምባሩን መግዛት እንደሌለብኝ በውስጤ ይሰማኛል፡፡ ለነገሩ መግዛት ምንም ኃጥያት የለውም፡፡ ነገር ግን የሚሻለውንና የሚጠቅመኝን እውነታ እግረ መንገዴን የተረዳሁት ከፈለኩትና ከወደድኩት ይልቅ የሚያስፈልገኝን ነገር መለየት እንዳለብኝ ነው፡፡

በዚያን ጊዜ በቆይታ ውስጥ እግዚአብሔር ነገሩን ይፈቅድልኛል ብዬ እጠብቅ ነገር፡፡ ቀለበቱን ከገዛሁት ቀን ጀምሮ ስለ ጉዳዩ ሠላም ላገኝ አልቻልኩም፡፡ አሁን ዞር ብዬ ሳየው እራሴን መግዛት በእራስ ፍላጎት ከመሃዳት የበለጠ እንደሚያረካ ተለማምጃለሁ፡፡ በእርግጥ ደስተኛ ለመሆን ከፈለግን እግዚአብሔርን ማዳመጥ አለብን እርሱ የትኛው ነገር ለእኛ መልካም እንደሆነና እንዳልሆነ እንድናውቅ ይፈቅድልናል፡፡


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፡- እግዚአብሔር በትናንሹም ሆነ በትላልቁ በሕይወት ጉዳዮችህ እንዲመራህ ፍቀድለት፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon