የፍቅር መንፈስ

የፍቅር መንፈስ

እግዚአብሔርን ማንም ከቶ አላየውም፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ሆኖአል። (1 ዮሐንስ 4፤12)

የሌለንን መስጠት አንችልም።የእግዚአብሔርን ፍቅር ለራሳችን አግኝተን የማናውቅ ከሆነ። ሌሎችን ለመውደድ መሞከር ከንቱ ነው፤ሚዛናዊ በሆነ መንገድ ራሳችንን መውደድ ይኖርብናል ራስ ወዳድነት ራስን, ማዕከል ማድረግ አይደለም። ከራሳችን ጋር ፍቅር የለንም ራሳችንን መውዳድ እንደለብን ማስተማር አለብኝ፡፡

እራስህን ለመውደድ ብቻ እግዚአብሔር ለአንተ ባለው ማመን ያስፈልጋል፤ፍቅር ለዘላለም የማይለወጥና ምንም ዓይነት ቅድመ ሁኔታ የሌለው መሆኑን እወቅ ። ፍቅሩ እንዲያረጋግጥ እና በአስተማማኝ ሁኔታ እንዲትወድ ያድርግህ፣ ነገር ግን ከሚገበህ በላይ ስለ ራስህ ማሰብ አይጀምር፡፡(ሮሜ 12፥3 ተመልከቱ)። ራሳችንን መውደድ ሁሉንም ባህሪያችንን እንወዳለን ማለት አይደለም፤እርሱ እግዚአብሔር የፈጠረውን ልዩ ሰው እንወደደዋለን እናም እንቀበላለን ማለት ነው፡፡

ራሳችንን ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መውደድ እንድንፈቅድ የሚያዘጋጀን ነው ብዬ አምናለሁ ፍቅር በእኛ በኩል ወደ ሌሎች ይፈስሳል. የእግዚአብሔር ፍቅር ለራሳችን ሳናገኝ ጤናማና ተገቢ በሆነ መንገድ ለሌሎች የፍቅር ወይም የአክብሮት ስሜት ሊኖረን ይችላል ፣ ሰብዓዊነት የሚንጸባረቅበት የፍቅር ዓይነት፤ ነገር ግን በእርግጥ እግዚአብሔር ራሱ ይህን ፍቅር ካላነሳሳ በስተቀር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ሰዎችን ልንወድ አንችልም፡፡

የእግዚአብሔር ቅን ፍቅር በእኛ በኩል ወደ ሌሎች እንዲፈሰ መፍቀድ እንድንችል መንፈስ ቅዱስ ልባችንን የነፃል፡(1ኛጴጥ፣1፡22) ይህ በመንፈስ የመሞለት አንዱ አካል ነው፡፡

እግዚአብሔር ለሌሎች ፍቅሩን እንድንገልጽ ይፈልጋል ።ስለ ሌሎች እና እነሱን እንዴት እንደበረካቸው ስናስብ የፍቅር መንፈስ በሆነው በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተን እንኖረለን፡፡


የእግዚአብሔር ቃል ዛሬ ለአንተ፤በአንተ ውስጥ ያለውን የእግዚአብሔርን ፍቅር ዛሬ ለዓለም ለመስጠት አስደሰች ነገር አለህ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon