በአንድ አካል ብዙ ብልቶች እንዳሉን፥ የብልቶቹም ሁሉ ሥራ አንድ እንዳይደለ እንዲሁ ብዙዎች ስንሆን በክርስቶስ አንድ አካል ነን፥ እርስ በርሳችንም እያንዳንዳችንየሌላው ብልቶች ነን።(ሮሜ 12፤4 እስከ 5)
በዛሬው የተሰጡን ጥቅሶች ለግለሰቦች ስለተሰጡት ስጦታዎች ብዛት ያስተምሩናል ። ሁላችንም በክርስቶስ የአንድ አካል ክፍሎች ነን እርሱም ራስ ነው። በአካላዊ ሁኔታ ሁሉም ነገር የሥራ ቅደም ተከተል ጥሩ እንዲሆን ከተፈለገ ሁሉም የሰውነት ክፍሎች ከራስ ጋር የተያያዙ መሆን አለባቸው። የተለያዩ የአካል ክፍሎች አብረው ይሰራሉ፤ እነሱም ቅናት ወይም የፉክክር መንፈስ አይኖራቸዉም። እጆች ጫማቸውን እንዲያስሩ ይረዷቸዋል። እግሮቹ ወደፈለገበት ቦታ ሁሉ ይወስደሉ።ለቀረው አካል አፍ ያወራል ። ሰውነት ብዙ ክፍሎች አሉት፤ ሁሉም አንድ ዓይነት ተግባር ባይኖራቸውም ሁሉም አንድ ላይ ሆነው የሚሠሩት ለአንድ ጥምር ዓላማ ነው። የክርስቶስ አካል መንፈሳዊ አካል በተመሳሰይ መንገድ መስራት አለበት። ለዚህ ነው መንፈስ ቅዱስ ጰውሎስን የነሳሳው የሮሜን መጽሐፍ እንዲጽፍ አካለዊ ምሳሌ የተጠቀመው፡፡
እግዚአብሔር ካለው መንገድ ውጭ በማንኛውም መንገድ ለመስራት ስንሞክር፣ በመጨረሻም በህይወታችን ውስጥ ተጽዕኖ ይኖረል። እግዚአብሔር የሰጠንን ነገር ስናደርግ ግን ደስታና እርካታ እና ታላቅ ሽልማት እናገኛለን ። እኛ ልዩ ልዩ መሆናችን፤መድረሻችን ለመወቅ እና ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር መሥራት አለብን ። እግዚአብሔር አንድ ነገር እንዲተደርግ ሲሰጥህ ወይም ሲያስችልህ መልካም ትሆነለህ፣ ስለዚህ መልካም የምትሆንበትን ፈልግና ማድረግ ጀምር ።
የእግዚአብሔር ቃል ዛሬአንተ- እግዚአብሔር እንዲጠቀምብህ፣ከፈለግህ የሚያስፈልግህን ነገር ፈልገህ አግኘው ።