እውነትን ተጋፈጥ

ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤ (ኤፌሶን 4፤15)

እኔና አንተ በሐሰት ሕይወት በሚኖሩ ሰዎች በተሞላ ዓለም ውስጥ እንኖራለን፣ አለባበሳቸው ጭምብሎች አስመስሎ፣ እና ሌሎች እንደያውቁ ተደብቆ ነገሮች ለመድረግ ይፈልጋሉ ።ይህ ስህተት ነው ። ነገር ግን የሚከሰትበት ምክንያት ሰዎች በእውነት መመላለስ ስለልተማሩ ነው ። አማኞች እንደመሆናችን መንፈስ ቅዱስ በውስስጠችን ይኖራል፤ እርሱ የእውነት መንፈስ ነው እውነትን ይናገራል፡፡

አንዳንድ ጊዜ ሰይጣን ያታልለናል፤በሌላ ጊዜ ግን ራሳችንን እናታልላለን ። በሌላ አነጋገር፣ ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ይልቅ ምቾት ያለውን ሕይወት እንፈጥራለን በእርግጥ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ከሕይወት ጋር የሚነሱ ጉዳዮችን መፍታት እንችላለን ።

መንፈስ ቅዱስ ያነጋገረኝ ና በህይወቴ ያሉ ጉዳዮችን ፈሪ ሳይሆን ተፋላሚ እንድሆን የገጥመኛል ደጋግሞ ያስተማረኝ ደግሞ ፈሪዎች ከእውነት ይሸሸጋሉ፤ይፈሩታል።በእውነት ፈሪ መሆን አያስፈልግህም ። ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራቸው ለደቀ መዛሙርቱ ነገራቸው ወደ እውነትም መረቸው (ዮሐንስ 16 ፤12 ተመልከቱ) ስለዚህ በዚያን ጊዜ እነዚህን ነገሮች አልገለጠም።መንፈስ ቅዱስ ሁሌም እውነት ይናገርላችኋል እርሱ ግን በእርግጠኝነት እውነቶችንም ለመስማት ዝግጁ መሆናችሁን እስከሚያውቅ ድረስ አይናገርም፡፡

በሁሉም አቅጣጫ የእውነትን መንፈስ ለመቀበል የሚያስችልህ ድፍረት ካላህ በህይወትህ ውስጥ ስላሉት ጉዳዮች የማይረሳ ጉዞ እና ነጻነት የማግኘት ሥልጣን ነው ።


የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ ዛሬ፤ በእውነት ላይ ፈጽሞ አትፍራ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon