እግዚአብሔርን የሚሰሙትን ተጎዳኝ

እግዚአብሔርን የሚሰሙትን ተጎዳኝ

ብረት ብረትን ይስለዋል፣ ሰውም ባልንጀራውን ይስለዋል፡፡ ምሣ 27÷17

እግዚአብሔርን ብንሰማ እግዚአብሔር ስለ እኛ ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት ይነገረናል፡፡ ስለትዳራችን፣ ስለጓደኞቻችን፣ ስለ ንግዳችን ሕብረት፣ ስለ ውሎአችን ሳይቀር ይነገራል፡፡ ይህ ውሳኔ ደግሞ ከቅርብ ጓደኞቻችንና ዘመዶቻችን በፈተና ውስጥ እኛን በማስገባት ከእግዚአብሔር ዕቅድና መንገድ ሊወጡብን ከሚችሉ መለየትን ልጠይቅ ይችላል፡፡ ዝም ብሎ ጊዜ ከሚያጠፉ፣ በራሳቸው ጉዳይ ላይ ከሚያተኩሩ ግለኞችና ራስ ወዳዶች ጋር ጊዜ የሚያጠፉ ከሆነ እኛም ከጊዜ በኋላ ግለኞችና በራሳችን ጉዳይ ላይ ብቻ የምናተኩር ምን ማድረግና ምን እንደምናገኝ ብቻ ላይ እንያዛለን፡፡ በተቃራኒ እግዚአብሔር የሚያበረታታን ለጋሽ ከሆኑ ሰዎች ጋር እንድንወጅ ነው፡፡ ከእንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ጋር ጊዜ ባሳለፍን ቁጥር እጅግ ለጋሾች እንሆናለን፡፡

ከእግዚአብሔር በእርግጥ ከምሰማና ከመንፈስ ቅዱስ ሃይል የሚለይ ከሚያደርግ ሰው ጋር ጊዜ መውሰድ በጣም የሚያስደስትና ውጤታማ ያደርጋል፡፡ መንፈሳዊ ጆሮአቸው ዝግ ከሆኑ ሰዎች ጋር ጊዜን ማጥፋት የሚያደስት አይደለም፡፡ ከዛሬ ጥቅስ እንደምንረዳው ‹‹ብረት ብረትን ይስለዋል›› እንደምል እኛም ትክክለና ነገሮችን የመስማት ችሎታችንን የእግዚአብሔርን ድምፅ ከሚሰሙና ከሚታዘዙ ሰዎች መለማመድ እንችላለን፡፡


የዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- ሕብረት ባደረግን መጠን እንበረታለን፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon