እግዚአብሔር ለማወቅ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይገልጽልሃል

እግዚአብሔር ለማወቅ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ይገልጽልሃል

ሰቲቱ፡- ክርስቶስ የሚባል የተቀባ መሲሕ እንዲመጣ አውቃለሁ፣ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው፡፡ ዮሐ. 4÷25

ከእግዚአብሔር ለመስማት መማርና ለመንፈስ ቅዱስ መመራት በጣም መሣጭ ድል ነው፡፡

እግዚአብሔር ልነገርህና ለማወቅ የምትፈልገውን ልገልጽልህና በሕይወትህ ደስተኛ፣ የተባረከ ጠባብ እና በሕይወትህ ያለውን መልካም ዕቅዱን ልፈፅምልህ ይወዳል፡፡

እግዚአብሔር ሁልጊዜ መልካምና ጠቃሚ ነገር ብናገርም ሰዎች ግን አንዳንድ ጊዜ ይህንን መረዳት ያቅታቸዋል፡፡

ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደምነግራቸው መገንዘብ ስለሚያዳግታቸው ነው፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔርን እንዴት ድምፁን መስማትና መታዘዝ እንዳለባቸው ልማር ይገባል፡፡

ምድራዊ ወላጆች ሁልጊዜ ለልጆቻቸው ይናገራሉ፡፡ ታድያ የሰማዩ አባታችን ለምን አይናገረንም; ምድራዊ ወላጆች እነርሱ ለልጆቻቸው ካልተናገሩ በስተቀር ከልጆቻቸው ምንም እንደማይጠብቁ ሁሉ የሰማዩ አባትም እንዲሁ ሁሉን ነገር በሕይወታችን ለማወቅ የምንፈልገውን ሊነግረን ወይም ሊገልጽልን ይፈልጋል፡፡

እኛ ብዙውን ጊዜ የራሳችን መንገድና ፈቃዳችንን ለማድረግ እንወዳለን፡፡ የራሳችን ፈቃድ ስናደርግና በራሳችን መንገድ ስንኖር ፍጻሜአችን ኪሳራ ሕይወታቸውንም የጠፋ ይሆናል፡፡

ስለዚህ የመንፈስ ቅዱስ ምሪት በእያንንዳንዱ ቀናችንና በምድር ዘመናችን ሁሉ ያስፈልገናል፡፡

እርሱ መንፈስ ቅዱስ በሕይወታችን ሁሉን ነገር ልናገረንና ሊያሳስበን ፈቃደኛ ነው፡፡

ዛሬ የእግዚአብሔር ቃል ለአንተ፡- ከአንተ ጋር ያለው መንፈስ ቅዱ የሚመራህና ሁሉን ነገር መልካምና ምቹ ያደርጋል፡፡ 24፡7

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon