ብርሃናችሁ ይብራ

ብርሃናችሁ ይብራ

መልካሙ ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ፡፡ – ማቴዎስ 5፡16

ኤድመንድ በርክ የተባለ ተናጋሪ እና ፈላስፋ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር ‹‹ ለክፋት ድንፋታ የሚያስፈልግ ነገር ቢኖር የመልካም ሰዎች ምንም አለማድረግ ነው››

እውነት ነው፡፡ ምንም አለማድረግ ቀላል ነው፡፡ ግን አደገኛ ነው፡፡ ክፋትን የማንቃወመው ከሆን ክፋት ይበዛል፡፡ ሁላችንም ነገሮች ሲበላሹ እያየን በማማረር ወጥመድ ተይዘናል፡፡ ማማረር ለውጥ አያመጣም ግን የበለጠ ተስፋ እንድናጣ ያደረጋል፡፡ በማማረር ውስጥ ምንም ዓይነት አዎንታዊ ጉልበት ስለሌው ለውጥ ሊያመጣ አይችልም፡፡

ከፍጥረት ጀምሮ እግዚአብሔር የተበላሹትን ነገሮች እያየ የሚያማርር ኖር ቢሆን የሚችለውን አስቡት እስኪ ፤ ይሁንና አብ አያማርርም፡፡ መልካም እንደሆነ ይቀጥላል ፍትህንም ያሰፍናል፡፡ ክፉት ኃይለኛ ነው ይሁን እንጂ መልካም ደግሞ የበለጠ ኃይለኛ ነው፡፡

ቆም ብለን እግዚአብሔር በልጆቹ በእናንተ እና በእኔ በምድር ላይ ሊሰራ መርጧል፡፡ የእርሱ ብርሃን በኛ ውስጥ ነው እናም ምንም አለማድረግ አያዋጣንም። በስሙ የትኛውን መልካምነት ስናደርግ የእርሱ ብርሃን በውስጣችን አለ፡፡


ጸሎት ማስጀመሪያ

ጌታ ሆይ ቁጭ ማለት እና ምንም አለማድረግ በጣም ቀላል ነው፡፡ ነገር ግን ያን ብርሃን እንዲያበራ ማድረግ የተሸለ ነው፡፡ የአንተ ደግንት በመከተል በክፉ ላይ በተቋውሞ እንድቆም እርዳኝ፡፡

Facebook icon Twitter icon Instagram icon Pinterest icon Google+ icon YouTube icon LinkedIn icon Contact icon